1/4
የቅዱስ ቁርኣን ትርጉም በድምፅ (Minbertv) screenshot 0
የቅዱስ ቁርኣን ትርጉም በድምፅ (Minbertv) screenshot 1
የቅዱስ ቁርኣን ትርጉም በድምፅ (Minbertv) screenshot 2
የቅዱስ ቁርኣን ትርጉም በድምፅ (Minbertv) screenshot 3
የቅዱስ ቁርኣን ትርጉም በድምፅ (Minbertv) Icon

የቅዱስ ቁርኣን ትርጉም በድምፅ (Minbertv)

sysol tech
Trustable Ranking Icon
1K+دانلودها
81.5MBاندازه
Android Version Icon4.1.x+
إصدار الأندرويد
1.0.0(18-05-2024)
5.0
(1 دیدگاه‌ها)
Age ratingPEGI-3
دانلود
جزییاتدیدگاه‌هاالمعلومات
1/4

توضیحات የቅዱስ ቁርኣን ትርጉም በድምፅ (Minbertv)

ከሃምሳ ዓመት በፊት በሸኽ ሙሐመድ ሳኒ ሃቢብ እና በሸኽ ሰይድ ሙሐመድ ሳዲቅ ወደ አማርኛ ቋንቋ ተተርጉሞ የቀረበው የክቡር ቅዱስ ቁርኣን የአማርኛ ትርጉም ትርጉም؛ እንሆ በወንድም ሙሐመድ ፈረጅ ድምፅ ተዘጋጅቶ በተለያዩ አጋጣሚዎች የቅዱስ ቁርኣንን ትርጉም ማድመጥ ለሚፈልጉ አመቺ ኾኖ ቀርቧል.

የድምፅ ሥራው ሙሉ በሙሉ ተጠናቆ በቅርቡ በዚህ መተግበሪስካ ለጊዜው ሱረት አል ፋቲሃን ጨምሮ ከሱረቱ አን ናስ እስከ ሱረቱ አን ነበእ (አንድ ጁዝ) የትርጉም ድምፅ ሥራው ያለክፍያ ቀርቧል.

በዚህ አጋጣሚ እንደ አላህ ፈቃድ ሥራችንን ከእንከን የጠራ ለማድረግ በከፍተኛ የኃላፊነት ስሜትና ጥንቃቄ ጥረት ያደረግን ቢኾንም؛ ሰዎች ነንና ልንሳሳት እንደምንችል እናምናለን። በመኾኑም ይህ ሥራ ከትውልድ ወደ ትውልድ የሚሸጋገር የቅዱስ ቁርአን ትርጉም እንደመኾኑ በማድመጥም ኾነ በማንበብ ሂደት ውስጥ የሚታያችኹን ክፍተት እንድተጠቁሙን በታላቅ አክብሮት እንጠይቃለን.


ይህን ታላቅ ሥራ አኑረው ያለፉ አባቶቻችንንና ከህትመት እስከ ስርጭት የደከሙ ወንድምና እህቶችን ኹሉ ለሠሩት መልካም ሠራ ምንዳውን ያብዛላቸው. እኛንም በሰማነው የምንጠቀም ያድርገን። اره!!

የቅዱስ ቁርኣን ትርጉም በድምፅ (Minbertv) - نسخه 1.0.0

(18-05-2024)

هنوز هیچ دیدگاه و نظری وجود ندارد! برای ثبت اولین دیدگاه لطفا روی کلیک کنید.

-
1 Reviews
5
4
3
2
1

የቅዱስ ቁርኣን ትርጉም በድምፅ (Minbertv) - اطلاعات APK

نسخه APK: 1.0.0حزمة: com.minbertv.ahmaric_quran
سازگاری با اندروید: 4.1.x+ (Jelly Bean)
برنامه‌نویس:sysol techشرایط حریم‌خصوصی:https://al-furqan.skylinkict.com/amharic-quran-privacy-policyمجوزها:1
نام: የቅዱስ ቁርኣን ትርጉም በድምፅ (Minbertv)اندازه: 81.5 MBدانلودها: 1نسخه : 1.0.0تاریخ انتشار: 2024-05-18 13:29:09حداقل صفحه‌نمایش: SMALLپردازشگر پشتیبانی‌شده:
شناسه بسته: com.minbertv.ahmaric_quranامضای SHA1: FC:BC:5B:90:21:63:EF:FA:14:6A:C4:D9:DE:99:C7:D9:A8:FC:39:1Dبرنامه‌نویس (CN): Androidسازمان (O): Google Inc.منطقه (L): Mountain Viewکشور (C): USاستان/شهر (ST): Californiaشناسه بسته: com.minbertv.ahmaric_quranامضای SHA1: FC:BC:5B:90:21:63:EF:FA:14:6A:C4:D9:DE:99:C7:D9:A8:FC:39:1Dبرنامه‌نویس (CN): Androidسازمان (O): Google Inc.منطقه (L): Mountain Viewکشور (C): USاستان/شهر (ST): California
appcoins-gift
AppCoins GamesWin even more rewards!
بیشتر